ይሉኝታ፡ ምንድነው?
የይሉኝታ፡ ባሕል ይሉኝታ በተለያዩ የኢትዮጵያ ጎሳዎችና ማሕበረስቦች የሚተገበር የትሕትናና የጨዋነት ባሕል ነው። የትሕትና፡ ልምዶች (ሩክያ፡ ሐሰን - 2008) * እንደየማሕበረሰቡ ባህልና ቋንቋ በተለያዩ መንገዶች የሚገለጹ እንጂ ዓለም አቀፍ ባሕርይ ያላቸው አይደሉም። * በአንድ አካባቢ የትሕትና፣ የጨዋነት ወይም የአክብሮት ባሕል ተብሎ የሚወሰድ/የሚታይ አባባል/ ሁኔታ/ ተግባር በሌላ አካባቢ አሳፋሪና አስቆጪ ነው ተብሎ ሊገመገምና