በመምታት ልጆችን መቅጣት? - አስተዳደግ ክፍል ፪
በ1989 እ.ኤ.አ. በተደረገው የተባበሩት መንግሥታት ጉባኤ 196 አገራት የልጆችን ሰባዓዊ መብቶች የሚያስጠብቅ ስምምነት ተፈራርመዋል (United Nations Conventions on the Rights of the Child - UNCRC)። ይህንን ስምምነት ኢትዮጵያና ካናዳ - በ1991 (እ.ኤ.አ.)፣ ኤርትራ ደግሞ በ1994 (እ.ኤ.አ.) በሕጎቻቸው ውስጥ አካትተው አጽድቀዋል። የሚከተሉትን የስምምነት አንቀጾች እንመልከት፦ * አንቀጽ ፲፱ (19)