"ይቅር ተባባሉ!"
"ይቅርታ ምንድን ነው ካልተስተካከለ፣ እሾህ አሜከላ ሆድ እያበቀለ? ..." "ይቅርታ እለምናለሁ፣ ጥፋቴን አውቅያለሁ። ..." (ጥላሁን ገሠሠ) "አንተም ተው! አንቺም ተይ! እናንተም ተዉ! ይቅር ተባባሉ" በማለት ሰዎች የተሰማቸውን ቅሬታ ወይም የደረሰባቸውን በደል ትተው ከበደላቸው ሰው ጋር ሰላም እንዲፈጥሩ መምከር በባህላችን የተለመደ ነገር ነው። አንዳንዶቻችን ለግጭቶች መፍትሔ ሳይገኝላቸው